የቡና አመጣጥ
የተረጋጋ ግብርና ከ 2000 አመት በፊት በኢትዮጵያ ተጀመረ፡፡ ከዝያን ጊዜ ጀምሮ አረቢካ ቡና በደቡብ-ምእራብ ከፋ እና ቡኖ ጥቅጥቅ ከፍታ ቦታዎች መብቀል ጀመረ፡፡ኢትዮጵያ የተለያዩ የአረቢካ ቡና ተክል ዝርያዎች በድሮ አጠራርjasminum arabicum laurifoliaመገኛ ነች፡፡