የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ
ኢኮኖሚ
ቡና በአለም ዋናው የግብር ምርት ሲሆን በአመት 14 ሚልዮን ዶላር ያስገኛል.
ከ 80 በላይ የሆኑ ሀገሮች የኢትዮጺያ አካቶ ቡና በማብቀል ጥሬ፣የተቆላ ወይም
የተፈጨ ቡና ከ165 በላይ ለሆኑ አገሮች ይልካሉ ፡፡ከ 121 በላይ የሆኑ አገሮች
ቡና ወደውጪ ይልካሉ፡፡ከ 50 በላይ የሚሆኑ ታዳጊ አገሮች 25 በአፍሪካ የሚገኙ
ኢኮኖሚያቸው ቡና በመላክ የተመሰረተ ሲሆን 17 የሚሆኑት አገሮች ደግሞ 25%
የሚሆነው የውጪ ምንዛሬአቸው በ ቡና የተመሰረተ ነው፡፡