የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመርያው የቡና ላኪዎች ማህብር ሲሆን ለ መጀመርያ ጊዜም የኢትዮጵያ ቡና ና ሃሪኮት ፍሬ ላኪዎች ማህበር በሚል ስም ተቋቋመ፡፡በ አሁኑ ወቅትም 90%ን የኢትዮጵያ ቡና ለውጪ በመላክ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ አስተዋፅኦ የምያደርጉ 98 ቋሚ አባላትን ይዝጀዋል፡፡በተጨማሪም ማህበሩ የ SCAA, SCAE, SCAJ እና EAFCA ኣባል ነዉ፡፡